እስከ መጨረሻው ዘመን የሚሆነውን፥ የተደበቁትንም ነገሮች ከመሆናቸው አስቀድሞ ገለጸ።
ለዘለዓለሙ የሚሆነውን፥ የተሰወረውንም ሳይሆን ተናገረ።