ጌታ ይህን ባየ ጊዜ አዘነ፥ በቁጣው ቀሰፋቸው። በእነርሱ ላይ ተአምራቱን ሠራ በእሳትም ነበልባል ፈጃቸው።
እግዚአብሔርም አያቸው፤ ደስም አላሰኙትም፤ ተቈጥቶም አጠፋቸው፤ በእነርሱም ላይ ድንቅ ተአምራትን አደረገ፤ በእሳትም አጠፋቸው።