የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለዐይን ደስ የሚያሰኝ የቅድስና ማኀተም የተቀረጸበት፥ እጅግ ያጌጠና የድንቅ ሥራ ውጤት የሆነ፥ በጥምጥሙ ላይ የሚያርፍ የወርቅ አክሊልም ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በማ​ኅ​ተም መልክ አም​ሳል የተ​ሠራ የወ​ርቅ አክ​ሊ​ልን በዝ​ግራ መጠ​ም​ጠ​ሚ​ያው ላይ አደ​ረ​ገ​ለት፤ የተ​ለየ የክ​ብሩ መመ​ኪያ የሚ​ሆን ተአ​ም​ራት የሚ​ያ​ደ​ር​ግ​በት፥ ለዐ​ይን የተ​ወ​ደደ፥ ጌጡ ፈጽሞ ያማረ የወ​ርቅ መጠ​ም​ጠ​ሚ​ያን በዝ​ግራ መጠ​ም​ጠ​ሚ​ያው ላይ አደ​ረ​ገ​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች