በንግድ ሥራ በመጠቀምህ፥ ልጆችህን በሚገባ በመቅጣትህ፥ አመፀኛውን አገልጋይ እስኪደማ በመግረፍህ፥ በኃጢአት አትውደቅ።
ስለሚረባህና ስለሚጠቅምህም ሁሉ አትፈር፤ ልጆችህንም ስለ ማስተማር አትፈር፤ ክፉ ባሪያንም ጎን ጎኑን ግረፈው።