በሞኝ ፊት ራስህን ዝቅ አታድርግ፤ ለኃይለኞች አትወግን፤
ፈጣሪህ እግዚአብሔር ስለ አንተ ይከራከርልሃልና ለሞት እስክትደርስ ስለ እውነት ተከራከር።