በራስህ ላይ እምብዛም አትጨክን፤ እፍረት ወደ ውድቀት እንዲመራህ አትፍቀድ።
ጕዳት በራስህ ስለሚደርስብህ የሰው ፊት አይተህ አታድላ፥ ሰውነትህን እንዳትጥል አትፈር።