የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 39:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብዙዎች ዕውቀቱን ያመሰግኑለታል፤ ፈጽሞ የሚረሳም አይደለም፤ መታሰቢያውም አይጠፋም፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም ስሙ ሕያው ሆኖ ይኖራል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስለ ጥበ​ቡም ብዙ ሰዎች ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ለዘ​ለ​ዓ​ለ​ሙም አይ​ደ​መ​ሰ​ስም፤ ስም አጠ​ራ​ሩም አይ​ጠ​ፋም፤ ስሙም ለልጅ ልጅ ጸንቶ ይኖ​ራል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 39:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች