ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስለ ጥበቡም ብዙ ሰዎች ያመሰግኑታል፤ ለዘለዓለሙም አይደመሰስም፤ ስም አጠራሩም አይጠፋም፤ ስሙም ለልጅ ልጅ ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ብዙዎች ዕውቀቱን ያመሰግኑለታል፤ ፈጽሞ የሚረሳም አይደለም፤ መታሰቢያውም አይጠፋም፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም ስሙ ሕያው ሆኖ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |