የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 39:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የዕጣንን መልካም ሽታ ይስጣችሁ፥ እንደ ነጭ አበባ አብቡ፥ መዓዛችሁ ዙሪያችሁን ያውድ፥ የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፥ ስለ ሥራዎቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ባርኩ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እንደ ሊባ​ኖስ መዓዛ መዓ​ዛ​ችሁ ይጣ​ፍጥ፤ አበ​ባ​ች​ሁን እንደ ጽጌ​ረዳ አብ​ቅሉ ፤ መዓ​ዛ​ች​ሁ​ንም አጣ​ፍጡ፤ መዝ​ሙ​ርን ዘምሩ፤ በሥ​ራ​ውም ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 39:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች