ሩት 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሩትም፦ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሩትም፣ “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሩትም “ያልሽውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለቻት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሩትም፦ የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ አለቻት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሩትም “የተናገርሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ፤” አለቻት። |
በሚተኛም ጊዜ፥ የሚተኛበትን ስፍራ ተመልከቺ፥ ገብተሽም ከግርጌው በኩል ልብሱን ገልጠሽ በእግሩ አጠገብ ተኚ፤ ምን ማድረግ እንደሚገባሽ እርሱ ራሱ ይነግርሻል።”