የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 78:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሰፈራቸው መካከል፥ በድንኳናቸውም ዙሪያ ወደቀ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በሰፈራቸውም ውስጥ፣ በድንኳናቸው ዙሪያ አወረደ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በሰፈራቸው መካከል በድንኳኖች ዙሪያ ድርጭቶችን አወረደላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 78:28
1 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እንዲህም ሆነ በመሸ ጊዜ ድርጭቶች መጡ፥ ሰፈሩንም ሸፈኑት ማለዳም በሰፈሩ ዙሪያ ጤዛ ነበር።