የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 24:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ፥ የዘለዓለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤ እናንተ የዘላለም በሮች፤ የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ የክብር ንጉሥ ይገባ ዘንድ እናንተ ጥንታውያን በሮች ተከፈቱ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለየ​ዋ​ሃን ፍር​ድን ያስ​ተ​ም​ራ​ቸ​ዋል፤ ለየ​ዋ​ሃን መን​ገ​ድን ያመ​ለ​ክ​ታ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 24:9
1 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ይህች የጌታ ደጅ ናት፥ ወደ እርሷ ጻድቃን ይገባሉ።