መዝሙር 24:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለየዋሃን ፍርድን ያስተምራቸዋል፤ ለየዋሃን መንገድን ያመለክታቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤ እናንተ የዘላለም በሮች፤ የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ፥ የዘለዓለም ደጆችም ይከፈቱ፥ የክብርም ንጉሥ ይግባ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እናንተ በሮች ራሳችሁን ከፍ አድርጉ የክብር ንጉሥ ይገባ ዘንድ እናንተ ጥንታውያን በሮች ተከፈቱ። ምዕራፉን ተመልከት |