የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 109:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፥ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዕድሜው ይጠር፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰደው።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዕድሜውም በቶሎ ይቀጭ፤ ሥራውንም ሌላ ሰው ይውሰድበት።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 109:8
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሸክምህን በጌታ ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፥ ለጻድቁም ለዘለዓለም ሁከትን አይሰጠውም።


ብሩን በቤተ መቅደስ ጥሎ ወጣ፤ ሄዶም ታንቆ ሞተ።