የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ምሳሌ 26:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሰነፍ ሰው እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፥ ወደ አፉም መመለስ ለእርሱ ድካም ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሰነፍ እጁን ወጭት ውስጥ ያጠልቃል፤ ወደ አፉ ለመመለስ ግን እጅግ ይታክታል።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አንዳንድ ሰዎች በጣም ሰነፎች ናቸው፤ ሌላው ቀርቶ በወጥ ያጠቀሱትን እንጀራ መጒረስ ያታክታቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



ምሳሌ 26:15
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩም ጌታ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።


ታካች ሰው እጁን በወጭቱ ያጠልቃታል፥ ወደ አፉ ስንኳ አይመልሳትም።