አባቱም ወንድሞች ባይኖሩት ከወገኑ ለቀረበ ዘመድ ርስቱን ትሰጣላችሁ እርሱም ይውረሰው፤ ጌታም ሙሴን እንዳዘዘ ለእስራኤል ልጆች ሥርዓትና ፍርድ ይሁን።’ ”
ዘኍል 27:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤ |
አባቱም ወንድሞች ባይኖሩት ከወገኑ ለቀረበ ዘመድ ርስቱን ትሰጣላችሁ እርሱም ይውረሰው፤ ጌታም ሙሴን እንዳዘዘ ለእስራኤል ልጆች ሥርዓትና ፍርድ ይሁን።’ ”