ዘኍል 27:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ወንድሞችም ከሌሉት የአባቱ ወንድሞች ይውረሱ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወንድሞች ከሌሉትም ውርሱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ወንድሞችም ባይኖሩት፥ ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ትሰጣላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ወንድሞችም ባይኖሩት ርስቱን ለአባቱ ወንድሞች ስጡ፤ ምዕራፉን ተመልከት |