በስምዖንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል አለቃ ነበረ።
የስምዖን ነገድ ሰራዊት አለቃም የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል ነበር።
የስምዖን ነገድ መሪ የጹሪሻዳይ ልጅ ሸሉሚኤል ነበር፤
በስምዖንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሲሩሳዴ ልጅ ሰላምያል አለቃ ነበረ።
ከስምዖን የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል፥
የሮቤልም ሰፈር ዓላማ በየሠራዊታቸው ተጓዘ፤ በሠራዊቱም ላይ የሰዲዮር ልጅ ኤሊሱር አለቃ ነበረ።
በጋድም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የራጉኤል ልጅ ኤሊሳፍ አለቃ ነበረ።
በአምስተኛውም ቀን የስምዖን ልጆች አለቃ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል አቀረበ፤