የሽፋጥያ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
የሰፋጥያስ ዘሮች 372
የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
የሸፋጥያ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
ከሽፋጥያ ልጆች የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሰማንያ ወንዶች።
የአራሕ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት።
የፓርዖሽ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት።