ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታን ያዱዓን ወለደ።
ዮአዳ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።
ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታን ያዱዓን ወለደ።
ዮሐዳም ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ይዱዕን ወለደ።
ዮአዳም ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።
ኢያሱም ዮያቂምን ወለደ፥ ዮያቂም ኤልያሺብን ወለደ፥ ኤልያሺብ ዮያዳዕን ወለደ፥
በዮያቂም ዘመን የአባቶች መሪዎች ካህናቱ እነዚህ ነበሩ፦ ከሥራያ ቤተሰብ ምራያ፥ ከኤርምያስ ሐናንያ፥
ከሌዋውያኑም በኤልያሺብ፥ ዮያዳዕ፥ ዮሐናን፥ ያዱዓ ዘመን የአባቶች መሪዎችና ካህናቱ በፋርሳዊው በዳርዮስ ዘመነ መንግሥት ተመዝግበው ነበር።