እንጀራውንም የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ነበሩ።
እንጀራውንም የበሉት ዐምስት ሺሕ ወንዶች ነበሩ።
እንጀራውን የበሉ ወንዶች ቊጥር አምስት ሺህ ያኽል ነበር።
እንጀራውንም የበሉት ወንዶቹ አምስት ሺህ ነበሩ።
የበሉትም ከሴቶችና ከልጆች ውጪ አምስት ሺህ ወንዶች ነበሩ።
ወዲያውም እርሱ ሕዝቡን እያሰናበተ ሳለ፥ ደቀመዛሙርቱ በጀልባ ወደ ቤተሳይዳ ቀድመውት እንዲሻገሩ አዘዛቸው፤