ሉቃስ 20:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዚያም ወዲህ ምንም ሊጠይቁት አልደፈሩም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚህ በኋላ አንድ ሰው እንኳ ሊጠይቀው አልደፈረም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያም ወዲህ ለኢየሱስ ጥያቄ ሊያቀርብለት የደፈረ ማንም የለም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዚያ ወዲህ ግን ሊጠይቀው የደፈረ ማንም የለም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወደ ፊትም አንድ ነገር ስንኳ ሊጠይቁት አልደፈሩም። |
ኢየሱስም በማስተዋል እንደ መለሰለት አይቶ፥ “አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት የራቅህ አይደለህም” አለው። ከዚህ በኋላ ሊጠይቀው የደፈረ ማንም አልነበረም።