ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አሉት፦ “ራስህን አድን፥ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።”
ሉቃስ 17:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሎጥን ሚስት አስታውሱአት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሎጥን ሚስት አስታውሱ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሎጥን ሚስት አስታውሱ! የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሎጥን ሚስት ዐስቡአት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሎጥን ሚስት አስቡአት። |
ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አሉት፦ “ራስህን አድን፥ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።”