አሦር ከሰሜን ተራራዎች ወጣ፤ ከብዙ ሺህ ሠራዊቱም ጋር ወጣ። ብዛታቸው ፈሳሹን ዘጋ፤ ፈረሶቻቸው ኮረብታዎችን ሸፈነ።
እግዚአብሔር በጦርነት ጦርን ያሸንፋልና።