እንዲህም አደረጉ፤ አምስቱንም ነገሥታት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ የኬብሮንንም ንጉሥ የየርሙትንም ንጉሥ የለኪሶንም ንጉሥ የዔግሎምንም ንጉሥ፥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው።
ኢያሱ 21:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የርሙትንና መሰማሪያዋን፥ ዐይን-ጋኒምንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የርሙትና ዓይንገኒም፣ እነዚህ አራት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያርሙትና ዔንጋኒም ናቸው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሬማትንና መሰማርያዋን፥ ዓይንጋኒምንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የርሙትንና መሰምርያዋን፥ ዓይንጋኒምንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። |
እንዲህም አደረጉ፤ አምስቱንም ነገሥታት፥ የኢየሩሳሌምን ንጉሥ የኬብሮንንም ንጉሥ የየርሙትንም ንጉሥ የለኪሶንም ንጉሥ የዔግሎምንም ንጉሥ፥ ከዋሻው ወደ እርሱ አወጡአቸው።
ስለዚህም የኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ወደ ኬብሮን ንጉሥ ወደ ሆሃም፥ ወደ የርሙት ንጉሥም ወደ ጲርአም፥ ወደ ለኪሶ ንጉሥም ወደ ያፊዓ፥ ወደ ዔግሎም ንጉሥም ወደ ዳቤር እንዲህ ብሎ ላከ፦