ኢያሱ 19:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሸዕለቢንን፥ ኤሎንን፥ ይትላን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሸዕለቢን፣ ኤሎን፣ ይትላ፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሻዓልቢምን፥ አያሎንን፥ ይታላን፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰሊባን፥ አሞን፥ ሴላታ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሸዕለቢን፥ ኤሎን፥ ይትላ፥ ኤሎን፥ ትምና፥ |
ጌታም በእስራኤል ልጆች እጅ አሞራውያንን አሳልፎ በሰጠ ቀን ኢያሱ ለጌታ እንዲህ ብሎ ተናገረ፤ የእስራኤልም ልጆች እያዩ እንዲህ አለ፦ “በገባዖን ላይ ፀሐይ ትቁም፥ በኤሎንም ሸለቆ ጨረቃ፤”
ስለዚህ በተራራማው በኤፍሬም አገርና በሻሊሻ አካባቢ ባለው ስፍራ ሁሉ ተዘዋወረ፤ ሆኖም አህዮቹን አላገኘም። ወደ ሻዕሊምም ግዛት ዘልቀው ገቡ፤ አህዮቹ ግን በዚያም አልነበሩም። ከዚያም በብንያም ምድር በኩል አለፉ፤ ሆኖም አላገኟቸውም።