ዮሐንስ 1:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋራ ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። |
እኔም፦ “የጌታን ስም አላነሣም፥ ከእንግዲህ ወዲህም በስሙ አልናገርም” ብል፥ በአጥንቶቼ ውስጥ እንደ ገባ እንደሚነድድ እሳት ያለ በልቤ ሆነብኝ፤ ደከምሁ፥ መሸከምም አልቻልሁም።