የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሆሴዕ 14:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነዚህን ነገሮች የሚያስተውል ጠቢብ ማን ነው? የሚያውቃቸውስ አስተዋይ ማን ነው? የጌታ መንገድ ቅን ነው፥ ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ዓመፀኞች ግን ይወድቁበታል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይህን ነገር የሚ​ያ​ስ​ተ​ውል ጠቢብ፤ የሚ​ያ​ው​ቃ​ትም አስ​ተ​ዋይ ማን ነው? የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ገ​ዶች ቀና​ዎች ናቸው፥ ጻድ​ቃ​ንም ይሄ​ዱ​ባ​ቸ​ዋል፤ ኃጥ​አን ግን ይወ​ድ​ቁ​ባ​ቸ​ዋል።

ምዕራፉን ተመልከት



ሆሴዕ 14:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች