የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ዘፍጥረት 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ውኃ​ውም መቶ አምሳ ቀን በም​ድር ላይ ሞላ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ።

ምዕራፉን ተመልከት



ዘፍጥረት 7:24
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግዚአብሔር ኖኅንና ከእርሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩትን አራዊትና እንስሶች ሁሉ አሰበ። ነፋስ በምድር ላይ እንዲነፍስ አደረገ፥ ውኃውም ጎደለ፥