ዕዝራ 10:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከዛቱ ልጆችም፦ ዔልዮዔያይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ ይሬሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዛቱዕ ዘሮች፤ ዒሊዮዔናይ፣ ኤልያሴብ፣ መታንያ፣ ይሬሞት፣ ዛባድና ዓዚዛ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዛቱ ጐሣ፦ ኤልዮዔናይ፥ ኤልያሺብ፥ ማታንያ፥ የሬሞት፥ ዘባድና ዓዚዛ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከዛቱ ልጆችም ዔሊዔናይ፥ ኤልያሴብ፥ መታንያ፥ ኤርሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከዛቱዕ ልጆችም፤ ዔሊዮ ዔናይ፥ ኢልያሴብ፥ መታንያ፥ ይሬሞት፥ ዛባድ፥ ዓዚዛ። |