የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መክብብ 12:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የብር ድሪ ሳይበጠስ፥ የወርቅም ኩስኩስት ሳይሰበር፥ ማድጋውም በምንጭ አጠገብ ሳይከሰከስ፥ መንኰራኵሩም በጉድጓድ ላይ ሳይሰበር፥

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የብር ሰንሰለት ሳይበጠስ፣ የወርቅ ሳሕንም ሳይሰበር፣ የውሃ መቅጃው በምንጩ አጠገብ ሳይከሰከስ፣ ወይም መንኰራኵሩ በውሃ ጕድጓድ ላይ ሳይሰበር፣

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የብር ሐብል ይበጠሳል፤ ከወርቅ የተሠራ መቅረዝ ወድቆ ይሰበራል፤ የውሃ መቅጃውን የያዘ ገመድ በውሃ ጒድጓድ ላይ ይበጠሳል፤ የውሃ መቅጃውም እንስራ ይከሰከሳል፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የብር ድሪ ሳይ​በ​ጠስ፥ የወ​ር​ቅም ኵስ​ኵ​ስት ሳይ​ሰ​በር፥ ማድ​ጋ​ውም በም​ንጭ አጠ​ገብ ሳይ​ከ​ሰ​ከስ፥ ወደ መስ​ኮት የሚ​ያዩ ዐይ​ኖች ሳይ​ጠፉ፥ የአ​ደ​ባ​ባይ ደጆች ሳይ​ዘጉ፥ ስለ ቃላት ድን​ጋጤ ከጠ​ላት ቃል የተ​ነሣ የሚ​ጮኹ ሳይ​ነሡ፥ በአ​ዳም ልጆች ሁሉ ወዮታ ሳይ​ሆን፥ ወደ ላይም ሳይ​መ​ለ​ከቱ፥ በመ​ን​ገ​ድም ፍር​ሀት ሳይ​መጣ፥ እሳ​ትም ወደ ላይ ከፍ ማለ​ትን በወ​ደደ ጊዜ ሳይ​ታይ፥ በአ​ደ​ባ​ባይ ልቅሶ ሳይ​ሰማ፥ የብር መልኩ ሳይ​ለ​ወጥ፥ የወ​ር​ቅም መልኩ ሳይ​ጠፋ፥ መን​ኰ​ራ​ኵ​ሩም በጕ​ድ​ጓድ ላይ ሳይ​ሰ​በር፥

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የብር ድሪ ሳይበጠስ፥ የወርቅም ኵስኵስት ሳይሰበር፥ ማድጋውም በምንጭ አጠገብ ሳይከሰከስ፥ መንኰራኵሩም በጕድጓድ ላይ ሳይሰበር፥

ምዕራፉን ተመልከት



መክብብ 12:6
1 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች