ዘዳግም 22:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ማናቸውም ሰው ሚስት ቢያገባ፥ ከደረሰባትም በኋላ ቢጠላት፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም አንድ ወንድ ሚስት አግብቶ ዐብሯት ከተኛ በኋላ ቢጠላት፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “አንድ ሰው ሚስት ካገባ በኋላ ቢጠላትና፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “ማናቸውም ሰው ሚስት ቢያገባ፥ አብሮአትም ከኖረ በኋላ ቢጠላት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ማናቸውም ሰው ሚስት ቢያገባ፥ ከደረሰባትም በኋላ ቢጠላት፥ |
የነውር ነገር አውርቶ፦ ‘እኔ ይህችን ሴት ሚስት አድርጌ አገባኋት፥ በደርስሁባትም ጊዜ ድንግልናዋን አላገኘሁባትም’ ብሎ በክፉ ስም ቢያሳጣት፥