በብርና በወርቅ የተለበጡ የእንጨት ጣዖቶች ከሌባም ሆነ ከወንበዴዎች ራሳቸውን አያድኑም፤ ጉልበተኞች ወርቃቸውንና ብራቸውን ቢወስዱባቸውና የለበሱትም ቢገፏቸው ራሳቸውን እንኳን ከዚህ ጥቃት ለማዳን ምንም ኃይል የላቸውም።