በውድቀትሽ እንደ ተደሰተች፥ በመጥፋትሽም ሐሤት እንደ አደረገች፥ በራሷ መጥፋት ታዝናለች።
በጥፋትሽ ደስ እንደ አላት፥ በውድቀትሽም ሐሤት እንደ አደረገች እንዲሁ በራስዋ ጥፋት ታዝናለች።