ጥበብ የት እንዳለ፥ ኃይል የት እንዳለ፥ ማስተዋል የት እንዳለ ተማር፤ እንዲሁም የዘመን ርዝመት፥ ሕይወት፥ የዐይን ብርሃንና ሰላም የት እንዳለ እንድታውቅ ተማር።
ተማር፥ ጥበብ ከየት ነው? ኀይልስ ከየት ነው? ምክርና ዕውቀትስ ከየት ናቸው? ለብዙ ዘመናት መኖርስ ከየት ነው? የዐይኖች ብርሃንና ሰላም ከየት ናቸው?