በሲኦል ካሉት ጋር የተቆጠርኸው ለምንድን ነው?
በባዕድ ሀገርስ ለምን ጠፋ? ከሬሳዎችስ ጋር ለምን ረከሰ? ወደ መቃብር ከወረዱት ጋርስ ለምን ተቈጠረ?