ጌታ ሆይ ዐይኖችህን ክፈትና እይ፥ በሲኦል የሚገኙ ሙታን፥ መንፈሳቸው ከሥጋቸው የተወሰደባቸው፥ ክብርን ወይም ተገቢውን ነገር ለጌታ አይሰጡም፤
“ዐይኖችህን ገልጠህ ተመልከት፤ አቤቱ ነፍሳቸው ከሥጋቸው የተለየች በመቃብር የሚኖሩ ሙታን የሚያከብሩህና የሚያመሰግኑህ አይደሉምና።