ወተትና ማር የምታፈስሰውን ምድር ሊሰጠን አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር በአወጣበት ቀን ጌታ ለባርያው በሙሴ ያዘዘው ክፉ ነገርና መርገም እስከ ዛሬ ጸንቶብናል።
ወተትና መዓር የምታፈስሰውን ምድር ይሰጠን ዘንድ አባቶቻችንን ከግብፅ ምድር በአወጣበት ቀን እግዚአብሔር ለባሪያው ለሙሴ ያዘዘው ይህ ክፉ ነገርና መርገም እንደ ዛሬው ዕለት አገኘን።