አልታዘዝነውም፥ የጌታ የአምላካችንን ድምጽ አልሰማንም፥ በፊታችን ባስቀመጣቸው በጌታ ትእዛዞች መሠረት አልሄድንምና፤
አልታዘዝነውምና የአምላካችን የእግዚአብሔርንም ቃል አልሰማንምና፤ በሰጠን በአምላካችን በእግዚአብሔር ትእዛዝ አልሄድንምና፤