የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ባሮክ 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲህም አሉ፦ “እነሆ ገንዘብ ልከንላችኋል፤ ስለዚህ በገንዘቡ የሚቃጠል መሥዋዕትና የኃጢአት መሥዋዕት፥ ዕጣን ግዙ፥ የእህል መሥዋዕት አዘጋጁ፤ በጌታ በአምላካችን መሠዊያ ላይ አቅርቡት፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም አሉ፥ “እነሆ ገን​ዘብ ልከ​ን​ላ​ች​ኋል፤ በእ​ር​ሱም የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕ​ትና የኀ​ጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት፤ ዕጣ​ንም ግዙ​በት፤ ኅብ​ስ​ትም አዘ​ጋጁ፤ በአ​ም​ላ​ካ​ችን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መሠ​ዊ​ያም አቅ​ርቡ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ባሮክ 1:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች