ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤
ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው።
የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው።
ሊቀ ካህናቱም፥ “በእውነት እንዲህ ብለሃልን?” አለው።
ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤
በሸንጎም የተቀመጡት ሁሉ ትኩር ብለው ሲመለከቱት እንደ መልአክ ፊት ሆኖ ፊቱን አዩት።
እርሱም እንዲህ አለ “ወንድሞችና አባቶች ሆይ! ስሙ። የክብር አምላክ ለአባታችን ለአብርሃም በካራን ሳይቀመጥ ገና በመስጴጦምያ ሳለ ታየና