እኔ ግን ከጥቂት ጊዜ ጀምሮ ታምሜ አልጋ ላይ ነኝ፤ አክብሮታችሁና መልካም ፍቃዳችሁን አስታውሳለሁ። ከፋርስ አገር ስመለስ በአስጊ ሕመም ላይ ወድቄ ሁሉም በደህና እንዲኖሩ አስፈላጊ መሆኑን አሰብሁ።