ዓላማው ጰርስጶሊስ ወደምትባል ከተማ ገብቶ እዚያ የሚገኘውን ምኵራብ (የአይሁድ ጸሎት ቤት) መበርበርና ከተማዋንም መያዝ ነበር፤ ሕዝቡ ግን ሮጠና የጦር መሳሪያ አነሳ፤ አንጥዮኩስ በዚያ አገር ሰዎች ተባርሮና ተዋርዶ ተመለሰ።