ነገር ግን በእርሱ ላይ የአምላክ ፍርድ ወድቆበት ስለ ነበር በምንም ዓይነት ሥቃዩ ስላልተቀነሰለት በሁናቴው ተስፋ በመቁረጥ እንዲህ ሲል ለአይሁዳውያን ልመና ጻፈ፤