በሀገራቸው የድል በዓልን በሚያከበሩበት ጊዜ የተቀደሱ መዝጊያዎችን ያቀጠሉና ከካልሲስቴናውያን ጋር በአንዲት ቤት ተሸሽገው የነበሩበትን ሰዎች በእሳት አቃጠሏቸው፤ በዚህ ዓይነት የተገባ የክፋት ዋጋቸውን አገኙ።