እነርሱ በጦር መሣሪያዎቻቸውና በድፍረታቸው ይመካሉ፤ እኛ ግን ተስፋችን (እምነታችን) ሁሉን በሚችል እግዚአብሔር ላይ ነው፤ እርሱ በሚሰጠው በእራሱ ምልክት ብቻ ወደ እኛ የሚመጡትንና ከእነርሱም ጋር መላውን ዓለም መገልበጥ የሚችል ነው”።