ይሁዳ መቃቢስ ስድስት ሺህ ሰዎችን ሰብስቦ እንዲህ ሲል መከራቸው፥ “በጠላቶች ፊት አትፍሩ፤ ያለ ፍትሕ የሚወጉንን የአረማውያን ታላቅ ጦር በማየት ሐሳብ አይግባችሁ፤ በጀግንነት ተዋጉ፤