አሁን ለሚያልፈው ሕይወት ሲሉ የሚያልፈውን ሥቃይ የተቀበሉ ወንድሞቻችን ለእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ሲሉ ወደቁ (ሞቱ)፤ አንተ ግን በእግዚአብሔር ፍርድ ስለ ትዕቢትህ የተነገባውን ቅጣት ታገኛለህ።