ሁሉም በአንድ ቃል አብረው ይህ ቀን ሳይከበር እንዳይታለፍ ሲሉ ወሰኑ፤ ቀኑም በአረማይክ ቋንቋ (በሶሪያ) አዳር የተባለው የዐሥራ ሁለተኛው ወር ዐሥራ አንደኛው ቀን የመርዶክዮስ ቀን ነው።