ልመናውም እንዲህ ነበር፥ “አንተ ጌታ ሆይ በይሁዳ ምድር ንጉሥ በነበረው በሕዝቅያስ ዘመን መልአክህን ልከሀል፤ ከሰናክሬም ሠራዊት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ሰዎችን መልአኩ ገድበሏቸዋል።